Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል። መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል:: የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት • ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው። • ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው። • የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው። • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው። • ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው። • የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው። • በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል። • ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል። • ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል። • በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል። • የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል። • የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል። • የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል። • የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ። • ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል። • የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

  • star
  • star
  • star
  • star
  • star_half
  • (20)

Screenshots

Description

FAQ

How to download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ?

You can download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ using the Download APK button from above.

How to install Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ?

  1. Download the latest version of Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ using the button above.
  2. Click on the downloaded file and click install.
  3. After the installation went successfully click on open.
  4. OPTIONAL: Search on your system for Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ and click on the icon to open it up.

Name variants of Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ

This application as certain variants where it can be found on, these are:
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk mod
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ios
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk 2022
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkmody
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk apkpure
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk mod 6.1.1
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk aptoide
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk apple
Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android 5
Download the Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download
Download a baixar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk
Download how to download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ on android

Tags

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk mod
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk ios
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk 2022
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apkmody
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk apkpure
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk mod 6.1.1
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk aptoide
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk hack
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk apple
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk android 5
the Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk download
a baixar Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ apk
how to download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ on android